ለአጥንት ጥንካሬ የሚረዱ ምግቦች – Diets Which Help Strengthen Bones.

የአጥንት መሳሳት ወይም ጥንካሬ ማጣት በተለያዩ ምክንያቶች የሚመጣ ሲሆን ፣ ለአጥንት ጥንካሬ ይረዳሉ የተባሉ የምግብ አይነቶች በ health እና cooking light ድረ-ገፅ ላይ ተዘርዝረዋል፡- 
• እርጎ፡ ሲሆን አንድ ብርጭቆ እርጎ መጠጣት በቀን ውስጥ የሚያስፈልገንን ካልሺየም እንድናገኝ ይረዳል፡፡
• ወይን፡ በጭማቂ መልክ አልያም ፍሬውን መመገብ አጥንታችን ጤነኛ እንዲሆን የሚያስፈልገን መድሃኒት ነው፡፡
•ሰርዲን፡ ለአጥንት ጥናካሬ ጠቃሚ የሆኑት ካልሺየም እና ቪታሚን ዲ በቀላሉ ይገኝበታል፡፡
• አኩሪአተር፡ ለአጥንት ጥንካሬ አስፈላጊ ነው የተባለውን ማግኒዢየም የሚሰጠን ሲሆን ለቀን ውሏችን የምንፈልገውን 20 በመቶ ማግኒዢየም እናገኝበታለን፡፡
• አረንጓዴ ቅጠላ ቅጠል፡ ለምሳሌ ያህል ጎመን እና ቆስጣ መመገብ ጠቃሚ ነው ይላል የ health እና cooking light ጽሁፍ፡፡

Advertisement

3 Comments

Comments are closed.