ህዋዌ በስማርት ሞባይል ስልክ የሚነዳ መኪና ሰራ
የቻይናው ትልቁ የቴሌኮሙዩኒኬሽን ድርጅት ህዋዌ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን በስማርት ሞባይል ስልክ የሚነዳ መኪና መስራቱን በባርሴሎና እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የሞባይል ጉባዔ ላይ አስታወቀ። “ሮድ ሪደር” […]
የቻይናው ትልቁ የቴሌኮሙዩኒኬሽን ድርጅት ህዋዌ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን በስማርት ሞባይል ስልክ የሚነዳ መኪና መስራቱን በባርሴሎና እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የሞባይል ጉባዔ ላይ አስታወቀ። “ሮድ ሪደር” […]
እርግዝና ወቅት ዝቅተኛ መጠን ያለው የሀይል ሰጪ ምግብ መውሰድ በሚወለደው ህፃን ልጅ ጤንነት ላይ አሉታዊ ተፅእኖ እንደሚኖረው ተመራማሪዎች ገለፁ። የሰሜን ካሮላይና ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች ያደረጉት ጥናት […]
ተመራማሪዎች በሽንት ናሙና አማካኝነት በቀላሉ ከትውልድ ቀናችን ጀምሮ ከሚሰላው የእድሜ ቁጥር ይልቅ ስነ-ህይወታዊ የሆነውን ዕድሜን ማወቅ መቻሉን ገለፁ። በዚህ መንገድ ከእድሜ ጋር የተያያዙ በሽታዎችንና ሞትን […]
የአምሮ ጤና ከጸሀይ ብርሃን ጋር ያለው ቁርኝት ከፍተኛ እንደሆነ አንድ ጥናት አመለከተ። የብሪግሀም ያንግ ዩንቨርሲቲ በአእምሮ ጤና ላይ በሰራው ጥናት የተላያዩ የአየር ጸባይ ሁኔታዎች ከአእመሮ ጤና […]
የሰውነት ቆዳ ሁለት ተደራራቢ ክፍሎች ሲኖሩት፥ የላይኛውና የታችኛው በመባል ይታወቃሉ፤ የቆዳ መሸብሸብ ደግሞ በታችኛው የቆዳ ክፍል ላይ የሚከሰት ነው። የታችኛው ክፍል ኮለጅን እና ሌሎች የፕሮቲን አይነቶች […]
ቀድመው ለአቅመ ሄዋን የሚደረሱ ሴቶች በቀሪ ህይወታቸው ላልተፈለገ የሰውነት ክብደት እንደሚጋለጡ ተመራማሪዎቹ ገለጹ። በጥናቱ ለአቅመ ሄዋን ቀድመው የደረሱ ሴቶች በቀሪ ህዎታቸው ላልተፈለገ የሰውነት ክብደ በመጋለጣቸው በሰውነታቸው ውስጥ የስብ […]
Copyright © 2018 | PlanetEthiopia.com