ልጆቻችን ምግብ ከጀመሩ በኃላ ምን ያህል በቀን ውስጥ መመገብ ይኖርባቸዋል ፡፡

                          

ከ6-8 ወር 
• የጡት ወተት ወይም ድቄት ወተት 
• ምግብ ከ 2-3 ጊዜ በቀን መመገብ ይኖርባቸዋል ፡፡
ቢበሉ የሚመከረው 
• ከጥራጥሬ እና ከእህል ዘሮች ፡-የተፈጨ ሩዝ ፤አጃ፤ገብስ…
• ከፍራፍሬ ፡-አፕል፤ሙዝ፤አቦካዶ፤ማነጎ፤ኮክ…
• ከአትክልት፡-ስዃር ድንች፤ካሮት፤ፎሶሊያ፤ዝኩኒ፤ድንች…
• ፕሮቲን ፡- ዶሮ
ከ8-10 ወር 
• የጡት ወተት ወይም ድቄት ወተት 
• ምግብ 3 ጊዜ በቀን መመገብ ይኖርባቸዋል እንዲሁም መቆያ (snack) 1 ጊዜ ፡፡
ቢበሉ የሚመከረው 
• ከጥራጥሬ እና ከእህል ዘሮች ፡- ሩዝ፤ገብስ፤ተልባ፤አጃ፤….
• ፍራፍሬ፡-አቦካዶ፤ሙዝ፤አፕል፤ማንጎ፤ፓፓያ፤ኮክ፤….
• አትክልት ፡-አበባ ጎመን ፤ብሮኮሊ፤ስዃር ድንች፤የፈረንጅ ቃሪያ፤ፎሶሊያ ፤ደበርጃን፤ዱባ…
• ፕሮቲን፡-ዶሮ፤ስጋ፤እንቁላል፤አሳ…(እንቁላል አላርጅክ ከሆነባቸው ማቆም)
10-12
• የጡት ወተት ወይም ድቄት ወተት 
• ምግብ 3 ጊዜ በቀን መመገብ ይኖርባቸዋል እንዲሁም መቆያ (snack) 1-2 ጊዜ ፡፡
ቢበሉ የሚመከረው 
• ከጥራጥሬ እና ከእህል ዘሮች ፡- ማንኛውም የእህል ዘር ለልጆች አመቺ ሆኖ የተሰራ .
• ፍራፍሬ፡-አቦካዶ፤ሙዝ፤አፕል፤ማንጎ፤ፓፓያ፤ኮክ፤….
ቡርትካን፣ ስትሮበሪ ከ 12 ወር በኃላ 
• አትክልት ፡-አበባ ጎመን ፤ብሮኮሊ፤ስዃር ድንች፤የፈረንጅ ቃሪያ፤ፎሶሊያ ፤ደበርጃን፤ዱባ…
• ፕሮቲን፡-ዶሮ፤ስጋ፤እንቁላል፤አሳ…

ምንጭ:- ዶክተር አለ(Doctor Alle)

 

Advertisement