– የሠውነት መንቀጥቀጥ
– በአብዛኛው ጠዋት ጠዋት እና በተደጋጋሚ የሚከሠት የራስ ምታት
– የእይታ መደብዘዝ እና አንድ ነገር እንደ ሁለት ሆኖ መታየት
– የሠውነት ሚዛንን መጠበቅ አለመቻል
– የሠውነት ስሜት ማጣት ወይም መደንዘዝ
– የእንቅልፍ ማጣት
– ማቅለሽለሽ እና ማስመለስ
– ለመዋጥ መቸገር (Difficulty of swallowing)
– የማስታወስ ችሎታ መቀነስ
– የሰውነት ድካም (Fatigue)
ምንጭ:- ዶክተር አለ(Doctor Alle)