Health | ጤና

ጎዳና ተዳዳሪዎችን በህክምና መታደግ

መኮንን ገብረመድህን ጅግጅጋ ይኖር ነበር። በጅግጅጋ የተቀሰቀሰው አለመረጋጋት ግን ቤት ንብረቱን ጥሎ ወደ አዲስ አበባ እንዲሸሽ አስገድዶታል። አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ አካባቢ ጎዳና ላይ ከወደቀ ስድስት ቀናት ተቆጥረዋል። መኮንን ለሁለት ዓመት ያህል አይኑን ይጋርደው ነበር። […]

Health | ጤና

አውሮፓ በኩፍኝ ተቸገረች፡፡

በኪሩቤል ተሾመ በአውሮፓ አህጉር በኩፍኝ በሽታ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡ በአውሮፓውያኑ 2018 የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ከ41 ሺ በላይ ሰዎች በበሽታው ተይዘዋል ፤37ቱ ደግሞ ህይወታቸው አልፏል፡፡ ባሳለፍነው የፈረንጆች አመት […]

Health | ጤና

New Remedy for Migraines | ከባዱ የራስ ምታት ማይግሬን መድሃኒት ሊገኝለት ነው

ማይግሬን (በጭንቅላት የተወሰነ ከፍል ላይ የሚያጋትም የራስ ምታት) ከአምስት ሴቶች አንዷን የሚያጠቃ ሲሆን፤ ሥራን ጨምሮ አጠቃላይ የእለት ከእለት ህይወትን በከፍተኛ ሁኔታ ያውካል። ሆኖም በህመሙ ዙሪያ የተሰሩ ጥናቶች በጣም ጥቂት ናቸው። በቂ የገንዘብ ድጋፍም አላገኙም። ለመጀመሪያ […]

Health | ጤና

የነፍሰጡር እናቶች በቂና ተመጣጣኝ እንቅልፍ ማግኘት ለጽንስ ጤና አስፈላጊ ነው

የነፍሰጡር እናቶች በቂና ተመጣጣኝ እንቅልፍ ማግኘት ለጽንስ ጤና አስፈላጊ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ። የደቡብ አውስትራሊያ ተመራማሪዎች እንደገለጹት የነፍሰ ጡር እናቶች በቂና ተማጣጣኝ እንቅልፍ ማግኘት ጽንስ መወለድ ባለበት ጊዜ እንዲወለድ በማድረግና የጽንስ መቋረጥን በመከላከል ያለው ጠቀሜታ […]

Health | ጤና

NEWS: ከ60 ዓመት በኋላ የወባ መድሃኒት ጥቅም ላይ እንዲውል ይሁንታ አገኘ

ከ 60 ዓመት በኋላ ወባን ለማከም የሚረዳ ኪኒን በአሜሪካ ባለስልጣናት ፈቃድ አገኘ። መድሃኒቱ በየአመቱ 8 ሚሊየን ሰዎች ላይ የሚያገረሸውን የወባ አይነት ለማከም የሚረዳ ነው። ይህ አይነት የወባ በሽታ በጉበት ውስጥ ለረጅም ዓመት ተደብቆ የመቆየት ባህሪ […]

Health | ጤና

Signs of Blood Cancer | የደም ካንሰርና ምልክቶቹ

የደም ካንሰር (leukemia) የደም ህዋሶችን የሚያጠቃ አንድ የካንሰር በሽታ አይነት ነው። የደም ካንሰር በሚከሰትበት ጊዜ ከተለምዶ ወጣ ያሉ (abnormal) የደም ሴሎች በመቅኒ (bone marrow) ውስጥ ይመረታሉ። አብዘሃኛውን ጊዜ እነዚህ የሚመረቱት የደም ሴሎች በሽታን ለመከላከል የሚጠቅሙን […]

Health | ጤና

የፊኛ ኢንፌክሽን ምንድን ነው?

የሴት ልጅ ፊኛና የሰገራ መውጫ ቅርብ በመሆኑ በሽታው በአብዛኛው ሴቶችን ሲያጠቃ ምልክቶቹም በድንገት በመከሰት ከኩላሊት ኢንፌክሽን መለየት ይቻላል:: ምልክቶቹም :- 1. በተደጋጋሚ ማሸናት ( ሲከፋ : ሲሸኑ ማቃጠል) 2. ሽንት ለመሽናት ማስቸኮል 3. የፊንኛ ቦታ […]

Health | ጤና

የአንጎል አወቃቀር እንደ ጣት አሻራ የተለያየ ነው

የአንጎል አወቃቀር እንደ ጣት አሻራ የተለያየ መሆኑን ተመራማሪዎች ገለጹ። በራሂና ሌሎች ጉዳዮች የአንጎልን ተግባር ብቻ ሳይሆን የአንጎል መዋቅር ላይ ተጽህኖ ያላቸው መሆኑንን በጥናቱ ተገልጿል። በሲውዘር ላንድ የዙሪክ ዩንቨርስቲ የነርብ ፕሮፌሰር የሆኑት ሉትዝ ጃንኬ እንደተናገሩት በጥናቱ […]

Health | ጤና

Natural Ways To Stop Anxiety | ጭንቀትን ተፈጥሯዊ በሆነ መንገድ ለማስወገድ

አሁን ላይ ጭንቀት የበርካቶች የዕለት ተዕለት ችግር እየሆነ መምጣቱን የተለያዩ መረጃዎች ያመላክታል። ከበዛ የስራ ጫና፣ በኑሮ ደስተኛ አለመሆን እና ተያያዥ ምክንያቶች እንዲሁም በማህበራዊ ህይዎት የሚከሰቱ አጋጣሚዎችና በርካታ ምክንያቶች ደግሞ ለዚህ እንደ ምክንያት ይጠቀሳሉ። የጤና እና […]

Health | ጤና

Tonsillitis – ቶንሲል

ለተለምዶ ቶንሲሌን አመመኝ ወይም ቶንሲል አሞኛል ስለምንለው በሽታ እስቲ ትንሽ ነገር እንበላችሁ ቶንሲላይተስ ወይም የቶንሲል መቆጣት group B streptococcal በሚባሉ ባክቴሪያዎች የሚከሰት ሲሆን አንዳንዱ በadeno virus ሊከሰት ይችላል ቶንሲል በአፍ ወስጥ ያሉትንና ወደ ጉሮሮ የሚደርሱትን […]

Health | ጤና

ዘመናዊ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ለረጂም ጊዜ መጠቀም በልጆች አስተዳደግ ላይ አሉታዊ ተጽህኖ አለው

በዚህም ምዕራብአዊያን ወላጆች ለልጆቻቸው መስጠት የሚገባቸውን ጊዜ የማይሰጠኑና የልጆቻቸውን ሰዕብና በመቅረጽ በኩል መወጣት ያለባቸውን ሚና ሳይወጡ እንደሚቀሩ ነው ጥናቱ ያመላከተው። ረጂም ጊዜ ስማርት ስልኮቻቸውንና ቴሌቪዥን በመመልከት ለልጆቻቸው ትኩረት ከማይሰጡ ቤተሰቦች የሚገኙ የሚገኙ ልጆች ስነ ልቦና […]

Health | ጤና

Morning Sun Bath Boosts Your Memory | የጧት ፀሐይ የማስታወስ ችሎታን ሊያዳብር ይችላል

ብዙ ጊዜ የማስታወስ ችግርያጋጥሞታል? እንደግዲያው በቻይና የሚገኙ ተመራማሪዎች ለዚህ ምናልባትም መድሐኒት ሊሆን የሚችል ነገር አግኝተናል ይላሉ፡፡ ተመራማሪዎቹ ከቤት ውጪ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችና ፀሐያ መሞቅ የማስታወስ ችሎታችንን ሊያዳብሩት እንደሚችሉ ገልጸዋል፡፡ በቻይና በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ውስጥ የሚገኙ ተመራማሪዎች […]

Health | ጤና

Artificial Kidney To Replace Dialysis and Transplantation | ዳያላሲስና ንቅለ ተከላን ያስቀራል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት ሰው ሰራሽ ኩላሊት

በሙለታ መንገሻ አነስተኛ መጠን ያለው እና የሰው ልጅ ኩላሊት የሚሰራውን ስራ አስመስሎ መስራት ይችላል የተባለ ሰው ሰራሽ ኩላሊት መሰራቱ ተሰምቷል። አዲሱ ሰው ሰራሽ ኩላሊት በኩላሊት ህመም ለሚሰቃዩ በርካታ ሰዎች ህይወት አድን ሊሆን እንደሚችልም ከወዲሁ ተስፋ ተጥሎበታል። […]

Health | ጤና

ያለጊዜ መውለድ ስጋትን በደም ምርመራ ማወቅ እንደሚቻል አንድ ጥናት አመላከተ

አንዲት ነፍሰጡር ያለጊዜዋ መውለድ ያለመውለዷን በደም ናሙና ምርመራ መተንበይ እንደሚቻል አዲስ ጥናት ማመላከቱን ዘ ጋርዲያን ዘገበ፡፡ ከነፍሰጡሩዋ የተወሰደውን የደም ናሙና ምርመራ በማድረግ የጽንሱን ዕድሜ እና ያለጊዜ የመውለድ ስጋት መኖሩን ማረጋገጥ እንደሚቻል ጥናቱ አመላክቷል፡፡ ጥናቱ የተከናወነው […]

Health | ጤና

የደም ካንሰርና ምልክቶቹ – Signs For Leukemia

የደም ካንሰር (leukemia) የደም ህዋሶችን የሚያጠቃ አንድ የካንሰር በሽታ አይነት ነው። የደም ካንሰር በሚከሰትበት ጊዜ ከተለምዶ ወጣ ያሉ (abnormal) የደም ሴሎች በመቅኒ (bone marrow) ውስጥ ይመረታሉ። አብዘሃኛውን ጊዜ እነዚህ የሚመረቱት የደም ሴሎች በሽታን ለመከላከል የሚጠቅሙን […]

Health | ጤና

የስሜት መረበሽን እንዴት ማስወገድ ይችላሉ? – Treatments for Mood Swings

የስሜት መለዋወጥና የባህሪ መቀያየር በተለያየ ምክንያት ሊከሰት የሚችል አጋጣሚ ነው። አንዳንድ ሰዎች በጊዜያዊነት በዚህ ስሜት ሲጠቁ ሌሎች ደግሞ ረዘም ላለና ምናልባትም ለከፋ የጤና ቀውስ ሊዳርግ ወደሚችል አጋጣሚ ሲያመሩም ይስተዋላል። ከዚህ ጋር ተያይዞ የሚፈጠር የስሜት መለዋወጥና […]

Health | ጤና

ማንኮራፋትን የምንከላከልባቸው መንገዶች

ማንኮራፋት የምንለው በምንተኛበት ጊዜ በመተንፈሻ አካላችን ላይ በሚፈጠሩ ለውጦች ምክንያት በሚመጣ ድምፅ ነው። ማንኮራፋት አብሮ የሚተኛን ሰው ከመረበሽ ባለፈ አንዳንድ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ የጤና እክሎች ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡► ለማንኮራፋት ተጋላጭነት የሚዳርጉ ሁኔታዎችየሰውንት ክብደት መጨመር:­ በተፈጥሮ […]

Health | ጤና

የጥፍር መጥምጥ – Nail Fungus

ጥፍረ መጥምጥ/የጥፍር ፈንገስ/ የምንለው በፈንገስ ኢንፌክሽን ምክንያት የሚመጣን የጥፍር ሕመም ነዉ፡፡ የጥፍር ፈንገስ ምልክቶች ምንድን ናቸው? • የጥፍር መወፈር • አቅም የሌለውና የሚፈረፈር ጥፍር • ቅርጽ የሌለው ጥፍር • ጥቁር ቀለም ያለው ጥፍር የጥፍር ፈንገስ […]

Health | ጤና

የስኳር አወሳሰዳችንን እንድንቀንስ የሚያስገድዱን ምክንያቶች

አብዛኛውን ጊዜ ከተፈጥሮ ውጪ ማዕዳችን ላይ ከምናገኛቸው ምግቦችና መጠጦች መካከል ለስላሳ መጠጦች፣ኬኮች፣የወተት ተዋፅዖች እና ሌሎችም ይገኛሉ፡፡ የስኳር ይዘት ያላቸው ምግቦችና መጠጦች በባህሪያቸው ካሎሪ የላቸውም እንዲሁም ከፋብሪካ ኬሚካላዊ ሂደት ጠብቀው የሚመረተው ስኳር ደግሞ ምንም ዓይነት ቪታሚን፣ […]

Health | ጤና

እርጥበት የጉንፋን ቫይረስ ስርጭትን አይቀንስም

እርጥበት የጉንፋን ቫይረስን ስርጭትን እንደማይቀንስ አንድ ጥናት አመላክቷል። ተመራማሪዎቹ ከ2009 በኤች1 ኤን1 በተባለ የጉንፋን ቫይረስ ከተያዙ ሰዎች ትንፋሽ በወሰዱት ናሙና ላይ ባደረጉት ጥናት ቫይረሱ በእርጥበት የማይቀንስ መሆኑን አረጋግጠዋል። በተጨማሪም ከህሙማኑ በወሰዱት ናሙና ላይ ባደረጉት ጥናት […]