- አይጥና ፈረስ አያስመልሳቸውም
- የሲጋራ መለኮሻ (ላይተር) ከክብሪት ቀድሞ ነው የተፈጠረው
- አዞ ምላሱን ማውጣትም ሆነ ምግብ ማኘክ አይችልም
- በሰውነታችን ውስጥ ካሉት አተሞች ውስጥ 98 በመቶዎቹ በየአመቱ ራሳቸውን ይተካሉ
- ድምፅ ከአየር ይልቅ በብረት ውስጥ በ15 እጥፍ ይጓዛል
- ጎሪላዎች በቀን ለ14 ሰዓታት ይተኛሉ
- የአንድ ሰው ልብ በቀን 100ሺህ ጊዜ ይመታል
- ወሲብን ለመደሰቻ የሚጠቀሙበት የሰው ልጅና ዶልፊን ብቻ ናቸው
- የእጅ ጥፍራችን ከእግር ጥፍራችን በአራት እጥፍ ያድጋል
- ልክ እንደ እጅ አሻራ ሁሉ የእያንዳንዳችን የምላስ አሻራ የተለያየ ነው ልክ እንደ እጅ አሻራ ሁሉ የእያንዳንዳችን የምላስ አሻራ የተለያየ ነው