በእግር ሽታ ምክንያት ሰው በተሰበሰበበት ጫማዎን ወይም ካልሲዎን ማውለቅ ይፈራሉ? የእግርዎ ጠረን ለራስዎ ጭምር ይረብሽዎታል?
በተለምዶ የእግር ሽታ በሚባለው በሽታ ተጠቂ ይሆናሉ። በሽታው በሰው ፊት ለሃፍረት ያሚያጋልጠን በሽታ ነው።
ይህ በሽታ ብዙ ግዜ የሚፈጠረው እግርዎን ሲያልብዎት ነው። ካልሲ እና ጫማዎ የሚተነውን ላብ እንዳይወጣ ሲያግደው
ሽታ ይፈጠራል። በእግራችን ቆዳ የሚገኙ ባክቴሪያዎች በላባችን ላይ በመመገብ ሲያድጉ ሽታው እየጨመረ ይሄዳል።
ለምንድን ነው እግራችን የሚሸተው?
• ማንኛውም ሰው በማንኛውም ግዜ በእግር ሽታ በሽታ ሊጠቃ ይችላል። ወቅቱ ሞቃት መሆን የለበትም። ቢሆንም በሽታው
በእርጉዝ ሴቶች እና ታዳጊዎች ላይ ይስተዋላል። በነዚህ ወቅቶች ሰውነታችን የሆርሞን ለውጥ የሚያካሂድ በመሆኑ
ለበሽታው የበለጠ እንጋለጣለን።
• በእግሩ ረጅም ሰአት የሚቆም ወይም የሚጨነቅ ሰው የበለጠ ስለሚያልብ ለበሽታው ተጋላጭ ይሆናል።
• የበለጠ እንድናልብ የሚያደርጉ ጫማዎች እና ካልሲዎች አሉ። እንሱን አድርገን ለረጅም ሰአት ስንቆይ ለሽታ
እንጋለጣለን። ላባችን ላይ የሚያድጉት ባክቴሪያዎች ላባችን ላይ የሚገኝ ሊውሲን የተባለ ንጥረ ነገር ላይ ተመግበው
አይሶቫሌሪክ አሲድ ያመነጫሉ። ይህ አሲድ ነው ጠረን የሚፈጥረው። እንደባክቴሪያው አይነት ጠረኑ ይበረታል።
• ሃይፐርሃይድሮሲስ የሚባል በሽታ ካለን የበለጠ ላብ ስለምናልብ ለበሽታው ይበልጥ እንጋለጣለን።
• የሰውነታችንን ንጽህና የማንጠብቅ ከሆነም እንታመማለን። እግራቸውን በየግዜው የማይታጠቡ ወይም ካልሲ የማይቀያይሩ ሰዎች በእግራቸው ላይ ለባክቴሪያው ምቹ መኖርያ ይፈጥራሉ።
በሽታውን ለማጥፋት በቤት ውስጥ ማድረግ የምንችላቸው በርካታ ነገሮች አሉ። የተወሰኑት እነሆ።
1) እርሾ
እርሾ ወይም ሶድየም ባይካርቦኔት ለእግር ሽታ ፍቱን መድሃኒት ነው። በላባችን ውስጥ የሚገኘውን የኬሚካል ንጥረ ነገር በመቀየር ባክቴርያ እንዳይበራከት ያደርጋል።
ሙቅ ውሃ ውስጥ እርሾውን ከጨመርን በኋላ እግራችንን ከ15-20 ደቂቃ ውሃ ውስጥ መጨመር። ለአንድ ሳምንት እንዲህ
እያደረግን መቆየት አለብን። ካልሆነም ጫማ ከማድረጋችን በፊት ጫማና ካልሲያችን ውስጥ እርሾ በትንሹ ጣል ማድረግ
እንችላለን።
2) ላቫንደር ዘይት
ላቫንደር ዘይት ጥሩ ሽታ ከመኖሩም በላይ በባክቴሪያ ገዳይነቱ ይታወቃል። በጸረ ኦክሲዳንት እና ጸረ ፈንገስ ባህሪው ይታወቃል።
እግራችንን ዘይቱ ጠብ የተደረገበት ሙቅ ውሃ ውስጥ በመጨመር በሽታውን ማስወገድ እንችላለን። ከ15-20 ደቂቃ እግራችንን መዘፍዘፍ ይኖርብናል። በቀን ሁለቴ ማድረግ ያስፈልጋል።
3) አቸቶ
አቸቶ አሲዲክ ይዘት ስላለው ባክቴሪያዎች እንዳይራቡ ያደርጋል። የትኛውም አይነት አቸቶ ያገለግላል።
አንድ ግማሽ ብርጭቆ አቸቶ እና 8 ብርጭቆ ሙቅ ውሃ በማቀላቀል እግራችንን ከ10-15 ደቂቃ መዘፍዘፍ በቂ ነው። በመጨረሻም የአቸቶውን ጠረን ለማጥፋት እግራችንን በሳሙና መታጠብ እንችላለን።
4) የዝግባ እንጨት ዘይት
የዝግባ እንጨት ዘይት ከሚያውድ ጠረኑ በተጨማሪ ጸረ ባክቴሪያ እና ጸረ ፈንገስ ይዘት ያለው ዘይት ነው። የእግር ሽታን ለመከላከል ፍቱን መድሃኒት ነው።
እሱን ወይም የኮኮናት ዘይት ተጠቅሞ የእግር ባክቴሪያ መግደል ይቻላል። ቆዳም ለማለስለስ ይረዳል።
ዘይቱን በእግራችን ላይ ለተወሰኑ ደቂቃዎች ካሸን በኋላ ካልሲ አድርገን መንቀሳቀስ እንችላለን። ለአንድ ሳምነት በቀን አንዴ ማድረግ ያስፈልጋል።
5) ቤቢ ፓውደር
ቤቢ ፓውደር ወይንም ታልከም ፓውደር ላባችንን መጦ እግራችንን በማድረቅ ከመጥፎ ጠረን ይከላከልልናል።
እግራችን ወይም ጫማሽን ውስጥ በትንሹ በቀን ሁለት ወይም ሶስት ግዜ በመርጨት መጥፎ ጠረን መከላከል እንችላለን።
6) ዝንጅብል
ዝንጅብል የባክቴሪያ እድገትን እና ጎጂ ንጥረ ነገሮችን በመከላከል ይታወቃል።
መካከለኛ ትልቀት ያለው ዝንጅብል ካደቀቅን በኋላ ከ10-15 ደቂቃ ሙቅ ዉሃ ውስጥ እንዘፈዝፋለን። ከዛም ዝንጅብሉን ከውሃው አጥልለን አውጥተን እግራችን ላይ እንቀባለን። ከመተኛችን በፊት ማድረጉ ይመከራል። ለሁለት ሳምንት መደጋገም ያስፈልጋል።
ቆሻሻ ወይም እርጥበት የያዘ ካልሲ ማድረግ የምንቀጥል ከሆን ግን እዚህ የተዘረዘሩት መፍትሄዎች አይበጁንም። በዚህ ሁኔታ ለተወሰነ ግዜ ማስታገሻ ብቻ ነው የሚሆኑት። የሚበጅዎትን መፍትሄ እስከሚያገኙ እየቀያየሩ መፍትሄዎቹን መሞከር ይችላሉ።
ሌላ የእግር ሽታ የምንከላከልባቸው ዘዴዎች
• በየቀኑ እግራችንን በሳሙና መታጠብ። ጭቃ እና የሞቱ ሴሎችን ለማስወገድ በደንብ መፈግፈግ ይኖርብናል።
• የእግር ጥፍራችንን በየግዜው መቆረጥ
• የታችኛው እግራችንን በመዳሰስ ጠንካራ ቦታዎችን መፈለግ። ጠንካራ ቦታ ማለት የሞቱ ሴሎች ያሉበት ነው። ለማስወገድ እግራችንን ጨው በተቀላቀለበት ሙቅ ውሃ ውስጥ መዘፍዘፍ ተገቢ ነው።
• በየግዜው ካልሲ መቀየር።
• ክፍተት ያላቸው ጫማዎችን ማዘውተር
ዶክተር ጋር መሄድ ያለብዎ
• እዚህ የተዘረዘሩት መፍትሄዎች ካልሰሩ ዶክተር ሊያየው የሚገባ የበለጠ ችግር እንዳለ ያመላክታል።
• እግርዎ ላይ ቁስል ወይም እብጠት ካለ
• የስኳር በሽተኛ ሁነው የእግር ሽታ ካመነጩ ዶክተር ማማከር ተገቢ ነው።
ምንጭ: ዶክተር አለ
Like!! I blog frequently and I really thank you for your content. The article has truly peaked my interest.
These are actually great ideas in concerning blogging.
I learn something new and challenging on blogs I stumbleupon everyday.
Thanks for fantastic info I was looking for this info for my mission.
These are actually great ideas in concerning blogging.
Hi there! Would you mind if I share your blog with my
twitter group? There’s a lot of people that I think would really appreciate your content.
Please let me know. Thanks
Have you ever considered about including a little bit
more than just your articles? I mean, what you
say is valuable and everything. However think of if
you added some great visuals or video clips to give your posts more, “pop”!
Your content is excellent but with pics and video clips, this blog
could undeniably be one of the most beneficial in its niche.
Great blog!
This is the perfect website for anybody who hopes to understand this topic.
You understand a whole lot its almost hard to argue with you
(not that I personally will need to…HaHa). You certainly
put a brand new spin on a topic that’s been written about for
decades. Great stuff, just wonderful!
I could not refrain from commenting. Perfectly written!
Hi there, just wanted to say, I enjoyed this post. It
was helpful. Keep on posting! cheap flights 2CSYEon
Good day! I know this is kinda off topic however I’d figured I’d ask.
Would you be interested in exchanging links or maybe guest
writing a blog article or vice-versa? My website addresses a lot of the same topics
as yours and I believe we could greatly benefit from each other.
If you’re interested feel free to send me an email.
I look forward to hearing from you! Fantastic blog by the way!
Spot on with this write-up, I truly believe this website needs far more attention. I’ll probably be returning to see more, thanks for the advice!
Hmm it looks like your website ate my first comment
(it was extremely long) so I guess I’ll just sum it up what I wrote and say, I’m
thoroughly enjoying your blog. I as well am an aspiring blog writer but I’m
still new to everything. Do you have any tips for first-time blog writers?
I’d genuinely appreciate it.
Does your blog have a contact page? I’m having problems
locating it but, I’d like to shoot you an e-mail.
I’ve got some recommendations for your blog you might be interested in hearing.
Either way, great website and I look forward to seeing it improve over time.
Terrific article! That is the type of information that are meant
to be shared around the web. Shame on Google for no
longer positioning this post upper! Come on over and visit my website .
Thanks =)
Greetings from Colorado! I’m bored to death at work so
I decided to check out your website on my iphone during lunch break.
I love the knowledge you present here and can’t wait to take a look when I
get home. I’m shocked at how quick your blog loaded on my
cell phone .. I’m not even using WIFI, just 3G .. Anyhow, excellent blog!
online casino real money play online casino slot games
cbd store cbd tinctures cbd pills
” Walgreens online pharmacopoeia Peptide Can has not me because of its curvilinear stifled doses. sildenafil 100 Cbimjl ljpyry
Due as a remedy for prognostication: And 2019. sildenafil prescription Qukzuj cilxqx
cbd cream cbd oil cbd capsules cbd capsules
cbd oil at walmart pure cbd oil cbd cream hemp oil for pain