የዛሬ የዕለተ ሰኞ ታህሳስ 30 ቀን 2010 የሸገር ወሬዎች – Today Jan, 8 2018 Sheger FM Radio News

                                                                               

በገና በዓል ዕለት ምንም አይነት በተሽከርካሪ አደጋ የሞትም ሆነ የከባድና የቀላል አደጋ አልደረሰም፡፡ (ወንድሙ ሀይሉ)

የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ከየማነ ግርማይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ጋር የነበረኝን የመንገድ ስራ ውል አቋርጫለሁ በራሴ ሰራተኞች እያሰራሁት ነው ብሏል፡፡ (አስፋው ስለሺ)

ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶች ይዞ በባህር ዳር የተገነባውን የሰማዕታት መታሰቢያ ሀውልት ብዙዎች ከፖለቲካ ጋር እያገናኙ አይጎበኙትም ተባለ፡፡ (ምስክር አወል)

በፀረ ሽብር ህጉ ላይ በነገው እለት ድርድር ደረጋል ተባለ፡፡ (የኔነህ ሲሳይ)

በተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ያለአገልግሎት የተከማቹ ንብረቶችን በሽያጭ በማስወገድ ከመቶ ሚሊዮን ብር በላይ መገኘቱ ተነገረ፡፡ (ትዕግስት ዘሪሁን)

ምንጭ:- የሸገር FM 102.1 ሬዲዮ

Advertisement