የቲማቲም የጤና በረከቶች

                                              

1.የልብ ጤንነትን ይጠብቃል
2.በቫይታሚን እና ሚነራሎች የበለፀገ ነው
3.በሲጋራ ጭስ ምክንያት የሚመጣ ጉዳትን ይከላከላል
4.የምግብ ልመትን ያስተካክላል
5.የሆድ ድርቀትን ይከላከላል
6.የኩላሊት እና የሀሞት ጠጠርን ይከላከላል
7.ፀጉር እንዳይነቃቀል ይረዳል
8.ለጥርስ ጤንነት ጠቃሚ ነው
9.የደም መርጋትን ይከላከላል
10.የፕሮስቴት ካንሰርን ይከላከላል
11.የጡት ካንሰርን ይከላከላል
12.የአጥንት ጥንካሬ እንዲዳብር ያደርጋል
13.የበሽታ የመከላከል አቅምን ይጨምራል
14.በሰውነት ውስጥ ያለን የስብ መጠን ይቀንሳል
15.የእይታ ችግርን ይከላከላል

ምንጭ:- ጤናችን

Advertisement