የሞሱል ነዋሪዎች የወዳጆቻቸውን አስከሬን እየፈለጉ ነው

 

በቅርቡ ከአይ ኤስ አይኤስ ነጻ በወጣችው ሞሱል ከተማ በጦርነቱ መሃል የተገደሉ ንፁሃን ዜጎች በፍርሽራሽ ስር እንዳሉ ነው የሃገሪቱ ፖሊስ የዘገበው፡፡

ቃሉን ለኤፍፒ የሰጠው የአርባ አመቱ ጎልማሳ አብዱልራዛቅ ሰልማን ሚስቱንና ልጆቹን ጨምሮ ሁሉንም ቤተሰቡ በጦርነቱ እንዳጣ ተናግሯል፡፡

ከቀናት ብኋላም የቤተሰቡን አስከሬን እየፈለገ ነው፡፡

ቢሆንም ግን እስካሁን የሁለት ቤተሰቡን አሰከሬን ብቻ ያገኘ ሲሆን የቀሪ ቤተሰቦቹን አስከሬን እየፈለገ ነው፡፡

የአብዱልራዛቅ ጎረቤቶች በጦርነቱ ወቅት በአንድ ግዜ ማለቃቸውን እንባ እየተናነቀው ተናግሯል፡፡

ሞሱልን ለማስለቀቅ በተደረገው ጦርነት  የሟቾች ቁጥር ባይታወቅም 700000 ነዋሪዎች ግን ተሰደዋል፡፡

ምንጭ-ቢቢሲ

 

Advertisement