የአሜሪካ የጦር አውሮፕላን ተከስክሶ 16 ሰዎች ሞቱ- Sixteen dead in Marines Corps plane incident

አደጋው የደረሰው በደቡባዊ ሚሲሲፒ  ከጃክሰን ከተማ 160 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ነው::

 

 

 

 

 

 

የጦር አውሮፕላኑ ከጫናቸው 16 ወታደሮች መካከል አንድም የተረፈ ሰው የለም::

የሚሲሲፒ አሰተዳዳሪ የሆኑት ፊል ብሪያንት አደጋው 

ትራጄዲ ነው ሲሉ ገልጸውታል::

እስካሁን አደጋው በመን ምክንያት እንደደረሰ የታወቀ ነገር የለም::

በምደረ አሜሪካ እንደነዚህ አይነት አደጋዎች  የተለመዱ አይደሉም

ምንጨ፡ቢቢሲ

 

Advertisement