1. በአብሯ ጣት መሞከር: ትንሽ ከማሩ ጣቶ ላይ ጠብ ያርጉ::
ከጣቶ ላይ ከተንሸራተተ ወይም ከፈሰሰ ማሩ ፌክ ነው:: ከጣቶ
ላይ ካልፈሰሰ ግን ትክክለኛ ማር አይደለም
2. በውሃ መሞከር: አንድ ብርጭቆ ውሃ እና አንድ ማንኪያ ማር
ይቀላቅሉ:: ንፁ ማር ወደታች ሲዘቅጥ ፌክ ማር ግን ውሃው
ውስጥ ይሟሟል::
3. አቆይቶ ማየት: ትክክለኛ ማር ለብዙ ጊዜ ሲቀመጥ ወደ
ጠጣርነት ሲቀየር ፌክ ማር ግን ለብዙ ጊዜ ፈሳሽ እንደመሰለ
ይቆያል
4. በእሳት ማየት: የክብሪት እንጨት ማር ውስጥ በመክተት
ለመለኮስ ይሞክሩ:: የተፈጥሮ ጥሩ ማር ክብሪቱ እንዲለኩስ
ሲያረገው ፌክ ማር ግን ክብሪቱን በማርጠብ እንዳይለኮስ
ያረገዋል::
በተጨማሪ ጠቃሚ የጤና መረጃዋች እስከምንገናኝ ሰላም
ሁኑ::
ምንጭ:- ጤናችን