News | ዜናዎች

BREAKING NEWS: ወደ ትግራይ የሚገቡና ከትግራይ የሚወጡ አውሮፕላኖች አስቀድመው ቦሌ አየር ማረፊያ ማረፍ እንዳለባቸው ተገለጸ፡፡

EBC: የኢትዮጵያ መንግስት ወደ ትግራይ፣ እንዲሁም ከትግራይ ወደ ውጭም ሆነ ወደ አገር ውስጥ አየር ማረፊያዎች የሚደረጉ ሁሉም በረራዎች አስቀድመው ቦሌ አየር ማረፊያ ማረፍ እንዳለባቸው ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ ገልጿል፡፡ በእነዚህ አውሮፕላኖች ላይ አስፈላጊ ፍተሻ እንደሚደረግም […]

News | ዜናዎች

ስዩም መስፍንን እና አባይ ፀሐዬን ጨምሮ የጁንታው ቀንደኛ አመራሮች ተደመሰሱ!

የመከላከያ ሰራዊት ሀይል ስምሪት መምሪያ ሀላፊ ብርጋደል ጀነራል ተስፋዬ አያሌው፣ ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ሌሎች የፌዴራል የፀጥታ ተቋማት ዛሬም እንደ ትናንቱ አስደናቂ ጀግንነታቸውን በአንፀባራቂ ድል ታጅበው በድል መወጣት መቀጠላቸውን ለኢዜአ ገልፀዋል።አሁንም የተቀሩትን የጁንታ አመራሮች […]

News | ዜናዎች

የጥፋት ስትራቴጂስቱ እና ዋነኛው የጁንታ መሪ ስብሐት ነጋ በቁጥጥር ስር ዋለ

የጥፋት ስትራቴጂስቱ እና ዋነኛው የጁንታ መሪ ስብሐት ነጋን ጨምሮ ሌሎች የጥፋት ቡድኑ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ገለጸ።በአገራችን ላለፉት 27 ዓመታት የማተራመስ ስትራቴጂ የነደፈ ያስተባበረ እና ያደራጀ በመጨረሻም ጦርነት እንዲቀሰቀስ በማድረግ በሀገራችን ሠራዊት […]

News | ዜናዎች

በጣሊያን ታዋቂዋን አጂቱ ጉደታን መግደሉን ጋናዊው ሠራተኛዋ ለፖሊስ አመነ BBC

በጣሊያን ውስጥ ከፍየል ወተት በምታዘጋጀው አይብና ለስደተኞች መብት ተቆርቋሪነቷ የምትታወቀው ኢትዮጵያዊቷ ስደተኛ አጊቱ ጉደታ ቤቷ ውስጥ ተገድላ መገኘቷን ፖሊስ ማሳወቁን በጣሊያን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለቢቢሲ አረጋገጠ። የኤምባሲው ፐብሊክ ዲፕሎማሲ ሠራተኛ የሆኑት አቶ ደሳላኝ መኮንን እንደተናገሩት ትናንት […]

News | ዜናዎች

ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም ለመንግስት እጅ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከተፈላጊ የህወሓት ጁንታ አባላት አንዷ የሆኑት ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም ለመንግስት እጅ ሰጡ። ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም በህውሓት ከፍተኛ አመራርነት፣ በመንግስት ከፍተኛ ሃላፊነት እንዲሁም በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤነት አገልግለዋል። ወይዘሮ […]

News | ዜናዎች

መከላከያ ከአዲግራት ወደ መቀሌ በሚወስደው መንገድ ላይ የምትገኘውን “እዳጋ ሐሙስ” ከተማን ተቆጣጠረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ከአዲግራት ወደ መቀሌ በሚወስደው መንገድ ላይ የምትገኘውን እዳጋ ሐሙስ ከተማን ተቆጣጥሯል። የመከላከያ ሠራዊቱ የዘመቻው የመጨረሻ ግብ የሆነችውን መቀሌን ለመያዝ እየገሠገሠ ነው። የመከላከያ ሠራዊቱ ከሰሞኑ ሽሬን፣ አክሱምን፣ […]

News | ዜናዎች

Reuters: የኢትዮጵያ መንግስት ከህዋሃት ጋር ያለውን ጦርነት አስመልክቶ ከአፍሪካ ሃገራት የቀረበለትን የሽምግልና ጥያቄ ውድቅ አደረገ | Ethiopia rejects African mediation

NAIROBI/ADDIS ABABA (Reuters) – The Ethiopian government rebuffed an African effort to mediate on Saturday, saying its troops had seized another town in their march towards the rebel-held capital of northern Tigray region. More than […]

News | ዜናዎች

BBC: የኢትዮጵያ ሠራዊት ወደ መቀለ እያመራ መሆኑ ተነገረ

የኢትዮጵያ መንግሥት ሠራዊት በትግራይ ልዩ ኃይል ላይ ባለፉት ቀናት የበላይነት በመያዝ የተለያዩ ቦታዎችን ተቆጣጥሮ ወደ ክልሉ ዋና ከተማ እያመራ መሆኑን አሳወቀ። የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳደር የሆኑት ደብረጽዮን ገብረሚካኤል (ዶ/ር) ለድምጺ ወያኔ ቴሌቪዥን እንደተናገሩት የፌደራሉ ሠራዊት […]

No Picture
News | ዜናዎች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እቃ ጫኝ አውሮፕላን በሻንጋይ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ እቃ በሚጭነበት ወቅት በእሳት ተያያዘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እቃ ጫኝ አውሮፕላን በቻይና ሻንጋይ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ እቃ በሚጭነበት ወቅት በእሳት ተያያዘ። ሁሉም የአውሮፕላኑ ሰራተኞ በመልካም ደህንነት ላይ እንደሚገኙ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታውቋል። አየር መንገዱ አደጋውን […]

News | ዜናዎች

ብጥብጥና ግጭቶች የተጠረጠሩ ከ4 ሺህ 700 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው እየተጣራ እንደሚገኝ ተገለፀ

 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2012 (FBC): ብጥብጥና ግጭቶች የተጠረጠሩ ከ4 ሺህ 700 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው እየተጣራ እንደሚገኝ የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክረታሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ገለጹ። በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው […]

News | ዜናዎች

በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከኦሮሞ ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፓ) የተሰጠ መግለጫ

በአገራችን ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ የፖለቲካ ምህዳሩ ሰፍቶ ማንኛዉም አካል በነጻነት የመደራጀት፣ የፈለገዉን የፖለቲካ አጀንዳ በሰላማዊ መንገድ እንዲያራምድ፣ የሀገራችን ህዝቦች ለዘመናት የታገሉለትና ዉድ መስዋዕትነት የከፈሉበት እዉነተኛ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት እዉን እንዲሆን በርካታ ስራዎች በመሰራት ላይ ይገኛሉ፡፡ […]