Lifestyle | አኗኗር

Experts View of The Diaspora Trust Fund Account | የትረስት ፈንድ ሃሳብ በዲያስፖራው እና በባለሙያዎች ዕይታ

ከሁለት ሳምንት በፊት ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው የ2011 ዓ.ም ረቂቅ በጀትን በሙሉ ድምፅ ባፀደቀበት ስብሰባ ላይ አዲስ ምክረ-ሃሳብ አቅርበው ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለአገር እድገት ይበጃል ያሉት ይህ ምክረ-ሃሳብ፤ የትረስት ፈንድ […]

Health | ጤና

Morning Sun Bath Boosts Your Memory | የጧት ፀሐይ የማስታወስ ችሎታን ሊያዳብር ይችላል

ብዙ ጊዜ የማስታወስ ችግርያጋጥሞታል? እንደግዲያው በቻይና የሚገኙ ተመራማሪዎች ለዚህ ምናልባትም መድሐኒት ሊሆን የሚችል ነገር አግኝተናል ይላሉ፡፡ ተመራማሪዎቹ ከቤት ውጪ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችና ፀሐያ መሞቅ የማስታወስ ችሎታችንን ሊያዳብሩት እንደሚችሉ ገልጸዋል፡፡ በቻይና በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ውስጥ የሚገኙ ተመራማሪዎች […]

Lifestyle | አኗኗር

ተወዳጁ የቤት እንስሳ – Man’s Best Friend…Dog

ከሮቤ ባልቻ ከለማዳ የቤት እንስሳት ሁሉ ውሻ በጣም ተወዳጅ ነው፡፡ ‹‹ውሻ ታማኝ ነው፤›› ባለቤቱንና ንብረቱን ይጠብቃል፤ ከጥቃትም ይከላከላል፤›› ተብሎም በአገራችን ይሞካሻል፡፡ አብዛኞቹ የአውሮፓ አገሮችም ለውሻ ያላቸው ፍቅር ከፍ ያለ ነው፡፡ እንደ ኑሮው ሁኔታ ከአንድ እስከ […]

Lifestyle | አኗኗር

ይቅርታ በማድረግ የሚያገኟቸው ጠቀሜታዎች

                ይቅርታ ማድረግና ይቅር ባይነት በህይዎት ዘመን ሲኖሩ እጅጉን ከሚያስፈልጉ ሰዋዊ ባህሪያት አንዱ ነው።ይቅር ባይነት ለአዕምሮ እርካታን በመፍጠር የደስተኝነት ስሜትን ያጎናጽፋል የራስ መተማመን እንዲኖርም ይረዳል።ይቅር ማለት ትልቅነት ከዚህ ባለፈም […]

Lifestyle | አኗኗር

የሚበሉ ነፍሳት

                     ጣዕማቸው ምን ሊመስል ይችላል? ጥሩ ሊሆን ይችላል? ከአካባቢ ደህንነት አንፃር እንዲሁም ለእንስሳት ሥጋ እንደ አማራጭ ከመሆን አንፃር የነፍሳት ምግብ ተመራጭ ነው። ግን ማን ነው ነፍሳትን በምግብነት […]

Lifestyle | አኗኗር

በቀን ውስጥ ጤናማ ለሽንት የሚደረግ ምልልስ ስንት ነው?

                    መመላለስ ያለብን ይህን ያህል ጊዜ ነው የሚል የተቀመጠ መስፈርት ባይኖርም ሰዎች በቀን ቢያንስ በአማካይ ለስድስትና ለሳባት ጊዜያት ያህል ይመላለሳሉ ይላሉ ባለሙያዎች። በእርግጥ የተለያዩ ምክንያቶች ምልልሳችን […]

Lifestyle | አኗኗር

ዓለም አቀፍ የንግድ ተቋማትና ኢትዮጵያ – ‘ፒዛ ሃት’

                        በአሜሪካው ግዙፉ ‘ያም ብራንድስ’ ዓለም አቀፍ ኩባንያ እና በኢትዮጵያው ‘በላይ አብ ፉድስ’ መካከል በተደረሰው ስምምነት መሠረት ፒዛ ሃት ዛሬ የመጀመሪያውን ቅርንጫፍ አዲስ አበባ […]

Lifestyle | አኗኗር

በስራ ቦታ ንቁ ለመሆን

  በስራ፣ ስብሰባ እና በሌሎች ጉዳዮች ምክንያት ለረጅም ሰዓት መቀመጥ ለተለያዩ በሽታዎች አጋላጭ መሆኑ ይነገራል። ተመራማሪዎችም ለዚህ የሚሆን መፍትሄ አለን ብለዋል። ለረጅም ሰዓት መቀመጥ ከልክ ላለፈ ውፍረት፣ ስኳር፣ ከልብ ጋር ተያያዥ ለሆኑ በሽታዎች እና ለካንስር […]

Lifestyle | አኗኗር

አዲስ ልብሶች አገልግሎት ላይ ከመዋላቸው በፊት መታጠብ አለባቸው፦ ጥናት

                     አዲስ ልብሶችን ሳይታጠቡ መልብስ በባክቴሪያ ለሚተላለፉ በሽታዎች እንደሚያጋልጥ ተገለጸ። በኒዩዮርክ ዩንቨርሲቲ የማይክሮ ባዮሎጂና የሴል ባለሙያ የሆኑት ፕሮፌሰር ፕሊፕ ቴርኖ እንደሚሉት አዲስ ልብሶች አገልግሎት ላይ ከመዋላቸው […]

Lifestyle | አኗኗር

ልጆችን መቼ ነው ስለ ወሲብ ማስተማር የሚገባው? ምንስ ነው ማወቅ ያለባቸው? – When Should Children be Taught About Sex? What Should They Know?

                                    ሮዳ ኦዲአምቦ/ ፍራንክ ይጋ /ልደት አበበ ይህ እንደየሀገሩ ባህል እና አመለካከት ይለያያል። አንድ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት የኬንያ […]

Lifestyle | አኗኗር

የድመት ጢም

                                         ድመቶች አብዛኛውን ጊዜ በጨለማ ንቁ ናቸው። ከጨለመ በኋላ በአቅራቢያቸው ያሉ ነገሮችን ለይተው ለማወቅና አድነው የሚበሉትን እንስሳ ለመያዝየሚረዷቸው ጢሞቻቸው እንደሆኑ ከሁኔታው መረዳት ይቻላል የሚለው ጄደብሊው ዶትኦርግ ነው። የድመት ጢሞች የሚበቅሉት ብዙ የነርቭ ጫፎች ባሏቸው ሕብረ ሕዋሳት ላይ ነው። እነዚህ ነርቮች በአየሩ ላይ የሚፈጠረው በጣም ትንሽ እንቅስቃሴ እንኳይሰማቸዋል። በዚህም የተነሳ ድመቶች በአቅራቢያቸው ያሉ ነገሮችን ባያዩአቸውም እንኳ መኖራቸውን ማወቅ ይችላሉ፤ ይህ ደግሞ በጨለማእንደሚጠቅማቸው ግልጽ ነው። የድመት ጢሞች ትንሹም እንቅስቃሴ ቶሎ የሚሰማቸው መሆኑ አንድ ነገር ወይም አድነው የሚበሉት አንድ እንስሳ ያለበትን ቦታና የሚያደርገውን እንቅስቃሴለይተው እንዲያውቁ ያስችላቸዋል። በተጨማሪም ድመቶች በአንድ ክፍተት በኩል ለማለፍ ሲሞክሩ ጢሞቻቸው የክፍተቱን ስፋት ለመለካት ይረዷቸዋል። ኢንሳይክሎፒዲያ ብሪታኒካ እንደገለጸው ከሆነ፣ የድመት ጢም ያለውን ጥቅም በተመለከተ ማወቅ የተቻለው ከፊሉን ብቻ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ድመቱ ጢሙከተቆረጠበት ለጊዜውም ቢሆን እክል እንደሚገጥመው ታውቋል። የሳይንስ ሊቃውንት፣ የድመት ጢሞችን ንድፍ በመኮረጅ በእንቅፋቶች መሃል እየተሹለከለኩ ለመሄድ የሚያስችሉ ጠቋሚ መሣሪያዎች ያሏቸው ሮቦቶችለመሥራት ጥረት እያደረጉ ነው። ኢዊስከርስ ተብለው የተጠሩት እነዚህ ጠቋሚ መሣሪያዎች ‹‹ለተራቀቀ የሮቦት ቴክኖሎጂ፣ የተለያዩ መሣሪያዎችንለአጠቃቀም ምቹ ለማድረግ እንዲሁም በባዮሎጂ መስክ የተለያየ አገልግሎት›› እንደሚኖራቸው በካሊፎርኒያ የሚገኘው የበርክሊ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ ሊቅየሆኑት አሊ ጃቪ ተናግረዋል። ምንጭ:- ሪፖርተር

Lifestyle | አኗኗር

ቁጠባ ወደ ስኬትዎ የሚያስገባ አይነተኛ መንገድ – Saving Money For a Successful Life

በታደሰ ብዙዓለም ብዙዎቻችን ከትንሽ ደመወዝ ላይ በመቆጠብ ህይወታችን ሊቀየር እንደሚችል አናስብም። ስለገንዘብ በቂ እውቀት ያላቸው ባለሙያዎች ግን ይህን ቢያደርጉ በቀላሉ ወደ ስኬትና በልፅግና ጎዳና ሊያመሩ ይችላሉ ያሏቸውን ምክሮች ይጠቁማሉ። ቢዝነስ ስታንዳርድ ይዞት በወጣው ዘገባ ላይ […]

Lifestyle | አኗኗር

ስለ ጠልሰም ወይም በተለምዶ የአስማት ጥበብ ተብሎ ስለሚጠራው ምን ያህል ያውቃሉ? – “Telsem” Or Magical Wisdom of Art

                                                      ጠልሰም አስማታዊ ጥበብ ነው ፤ ትርጉሙ ደግሞ አምሳል፣ውክልና […]

Lifestyle | አኗኗር

ውቅያኖስን እንታደግ በሚል መፈክር ከ4 ሺህ በላይ ሰዎች በአሸዋ ላይ በመወዳደራቸው በድንቃድንቅ መዝገብ ሰፍረዋል – Thousands Take Part in Record-breaking Beach Race to Help “save the ocean”

                                                             ውቅያኖስ እንታደግ በሚል መፈክር ከ4 ሺህ […]

Lifestyle | አኗኗር

10 የአለማችን አስገራሚ ሰዎች – 10 Amazing People Of The World

ሁላችንም ከሌላው ሰው ጋር ለየት የሚያደርገን በህሪያትና ችሎታዎች የታደልን ነን፡፡ ይሁንና የአንዳንድ ሰዎች የተሰጣችው ልዩ ችሎታ በጣም የሚገርምና ጉድ የሚያሰኝ ነው፡፡ ከዚህ በመቀጠል በአለማችን በጣም አስገራሚ የሆኑ ፲ ሰዎችን ተፈጥሮ ካደለቻቸው ልዩ ብቃታቸው ጋር እናያለን፣   ወገበ-ቀጭኗ እመቤት […]

Lifestyle | አኗኗር

ህፃናትን በበጉዲፈቻ ወደ ውጭ አገር መላክ የሚፈቅደው አንቀጽ ከኢትዮጵያ ቤተሰብ ሕግ እንዲሠረዝ ተወሰነ

                                                         የውጭ አገር ጉዲፈቻ የተፈጥሮ ቤተሰብ ፍቅርና እንክብካቤን […]