Health | ጤና

የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸው ራሳቸውን በቤት ውስጥ የሚንከባከቡ ሰዎች ማድረግ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች ምንድናቸው?

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት መስፋፋቱን ተከትሎ የጤና ተቋማትን ክትትል ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች ለማዋል የተሰራ መሆኑ ተገለፀ። የቫይረሱን ምልክቶች የማያሳዩ እና ቫይረሱ ህመም የማይፈጥርባቸው ሰዎች የአኗኗራቸው ሁኔታ ታይቶ በቤታቸው ቆይተው ራሳቸውን እንዲንከባከቡ የማድረግ አሰሰራር እየተተገበረ ይገኛል። ታዲያ […]

Lifestyle | አኗኗር

ጥሩ አባት መሆን የምትችልባቸው 4 ዘዴዎች

በደቡብ አፍሪካ የሚኖረው ማይክል * “የተሳሳትኩት ነገር ምንድን ነው?” የሚለው ጥያቄ እረፍት ይነሳዋል። ጥሩ አባት ለመሆን ብዙ ቢያደርግም ዓመፀኛ ስለሆነው የ19 ዓመት ልጁ ባሰበ ቁጥር የተሻለ አባት መሆን ይችል እንደነበረ ይሰማዋል። በተቃራኒው በስፔን የሚኖረው ቴሪ […]

Health | ጤና

12ቱ የኦቾሎኒ አስደናቂ የጤና በረከቶች Benefits of Peanuts

                                         የስኳር በሽተኛ ከሆኑ ወይም ከፍተኛ የደም ግፊት የሚያስቸግርዎ ከሆነ ኦቾሎኒ ይጠቅምዎታል፡፡ በናያሲን (ቫይታሚን ቢ3) የበለፀገ […]

Love & Relationship | ፍቅርና ግንኙነት

የፍቅር ግንኙነትዎን በዚህ መልኩ ቢያጠነክሩስ?

መተማመን፣ ግልጽነት፣ መነጋገር እና መተሳሰብ በፍቅር ህይዎት ውስጥ ወሳኝ እና ቁልፍ ጉዳዮች ናቸው። እነዚህ ነገሮች ጥንዶች በፍቅር ህይዎታቸው ረዘም ያለ ጊዜን በአብሮነት እንዲያሳልፉ ያግዟቸዋል። ከዚህ ባለፈ ግን ፍቅርን ለማጠንከርና በጠንካራ ፅኑ መሰረት ላይ እንዲቆም ለማድረግ […]

Health | ጤና

እግር ሽታ ለማጥፋት የሚረዱ 6 የቤት ውስጥ መፍትሄዎች

በእግር ሽታ ምክንያት ሰው በተሰበሰበበት ጫማዎን ወይም ካልሲዎን ማውለቅ ይፈራሉ? የእግርዎ ጠረን ለራስዎ ጭምር ይረብሽዎታል? በተለምዶ የእግር ሽታ በሚባለው በሽታ ተጠቂ ይሆናሉ። በሽታው በሰው ፊት ለሃፍረት ያሚያጋልጠን በሽታ ነው። ይህ በሽታ ብዙ ግዜ የሚፈጠረው እግርዎን […]

Health | ጤና

ምግብ ከተመገቡ በኋላ ማድረግ የሌለብዎትን ያውቃሉ?

 ገላዎን አይታጠቡየተመገቡት ምግብ በሚገባ እንዲፈጭ የደም ዝውውር ወደ ጨጓራዎ እንዳያዘንብል ያስፈልጋል፡፡ ገላዎን በሚታጠቡበት ጊዜ የደም ዝውውሩ በአመዛኙ ወደ እግር እና እጅ ይሄዳል፡፡ይህም የምግብ መፈጨት ሂደትን ያዛባል፡፡ ምግብ ከተመገቡ በኋላ ቢያንስ ለ30 ደቂቃ መጠበቅ ይኖርብዎታል፡፡  እንቅልፍ […]

Love & Relationship | ፍቅርና ግንኙነት

ስለ ስኬታማ የፍቅር ግንኙነት 10 የተሳሳቱ ግንዛቤዎች 

የሆኑ ሕግጋትን ባለመከተላችሁ ብቻ ፍቅራችሁ የወደቀ ከመሰላችሁ ዶ/ር ፊል ስለስኬታማ ፍቅር የተሳሳቱ ግንዛቤዎች ናቸው ያላቸውን እንደሚከተለው ይዘረዝርላችኋል፡፡ እስከዛሬ የሰማናቸውና የተገነዘብናቸው ነገሮች ባብዛኛው ስህተት ናቸው፡፡ የተሳሳተ ግንዛቤ1 ስኬታማ ፍቅር በሁለት ሰዎች አዕምሮአዊ መግባባት ላይ ይመሰረታል። ሁለታችሁ […]

Interviews | ቃለመጠይቅ

በቴክኖሎጂ ኢ-ፍትሐዊነትን የምትታገለው ኢትዮጵያዊት

Image copyright: TIMNIT GEBRU አጭር የምስል መግለጫትምኒት ገብሩ የተወለደችው እንደ አውሮፓውያኑ በ1983 ነው። ትምኒት ገብሩ ትባላለች። በ ‘አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ’ ዘርፍ ተጽእኖ ፈጣሪ ከሆኑ ባለሙያዎች አንዷ ነች። አሁን ካሊፎርንያ ውስጥ የምትኖረው ትምኒት ጉግል ውስጥ ሪሰርች ሳይንቲስት ናት። […]

Health | ጤና

የአስር ደቂቃ እንቅስቃሴ የማስታወስ ችሎታን እንዴት ይጨምራል? | 10 Minutes Exercise To Boost Our Memory

Image copyright: Getty IMAGES አጭር የእግር ጉዞም ይሁን፣ የማርሻል አርትስ ልምምድ፤ ቢያንስ ለአስር ደቂቃ ማንኛውንም አይነት የአካል እንቅስቃሴ ካደረጉ የማስታወስ ችሎታዎን በፍጥነት መጨመር ይችላሉ። በካሊፎርንያ ዩኒቨርሲቲ ጥናት የሚያካሂድ የተመራማሪዎች ቡድን በጥናቴ ደረስኩበት እንዳለው ሌላው ቢቀር […]

Health | ጤና

የማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽን – Vaginal Candidiasis

የማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽን እጅግ በጣም የተለመደ እና ከ4 ሴቶች በ3ቱ ላይ በዕድሜ ዘመናቸው ቢያንስ አንዴ የሚከሰት የሕመም ዓይነት ነው፡፡ የማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽን ከአባለዘር በሽታዎች ውስጥ የማይመደብ ሲሆን ቀላል በሚባል ሕክምና ሊድን የሚችል ነው፡፡ በዓመት ውስጥ […]

Lifestyle | አኗኗር

ውሸት ለምን እንዋሻለን? ውሸት ተናጋሪዎችን እንዴት ለይተን እናውቃለን?

ከሜክሲኮ ወደ አራት ኪሎ ለመሄድ የታክሲ ሰልፍ  መጨረሻ ላይ ተሰልፌያለሁ፡፡ መቼም የስራ መውጫ ሰዓት ስለነበር የሰልፉን እርዝመት ልነግራችሁ አልችልም ደግነቱ የታክሲው ቶሎ ቶሎ መምጣት በጊዜ ወደ ቤት የመግባት ተስፋዬን አለምልሞታል፡፡ ከኋላዬ አንዲት ወጣት ሴት ልጅ […]

Ethiopian History | የኢትዮጵያ ታሪክ

መስቀል በቤተ-ጉራጌ – Mesqel Celebration in Bete Gurage

Image copyright ASHENAFI TESFAYE አጭር የምስል መግለጫ የጉራጌ ብሄር ተወላጆች ለመስቀል ወደትውልድ ቀያቸው ያመራሉ በቤተ- ጉራጌ መስቀል የአንድ ቀን በዓል አይደለም፡፡ ከ10 ቀናት በላይ የሚወስድ ልዩ የፈንጠዝያ ረድፍ እንጂ፡፡ ከመስከረም 12 በፊት የጉራጌ ብሄር ተወላጆች፤ […]

No Picture
Technology | ቴክኖሎጂ

“ሃሰተኛ ዜና”፡ የኢትዮጵያ የማሕበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች ስጋት

ሁሉም ጋዜጠኛ በሆነበትና ተጠያቂነት በሌለበት በማህበራዊ ድር አምባ ዘመን ‘ፌክ ኒውስ’ ወይም ‘ሃሰተኛ ዜና’ በከፍተኛ መጠን እየተሰራጨ ነው። በተለይም የሃገራት የሚዲያ ሕጎች በዜጎች ላይ ተግባራዊም ስለማይደረጉባቸው ሃሰተኛ ዜናዎችን ለግልም ይሁን ለፖለቲካዊ ፍጆታ ማስፋፋት የተለመደ ሆኗል። […]

Technology | ቴክኖሎጂ

እውነተኛውን ምስል ከሐሰተኛ ለመለየት የሚረዱ ዘዴዎች

በማህበራዊ ሚዲያው ሁሉም የራሱን ሃሳብ ይሰጣል። መረጃዎችን ያሰራጫል። የመረጃው እውነት ወይም ሃሰት መሆኑን የመለየቱ ፈንታ ግን የተጠቃሚው ነው። ሐሰተኛ ዜና ወይም ‘ፌክ ኒውስ’ የማሕበራዊው ሚዲያ ተጠቃሚዎች ስጋት ከሆነ ሰነባብቷል። ሐሰተኛ ዜና ሆነ ተብሎ የፖለቲካ ወይም […]

Health | ጤና

ጥቂት ስለ ማህፀን ጫፍ ላይ ካንሰር – What is Cervical Cancer?

በአለማችን በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ የካንሰር አይነቶች የቀዳሚነት ደረጃ የሚይዘው የማህፀን ጫፍ ላይ ካንሰር በመባል ይታወቃል። በአብዛኛው ወጣት ሴቶችን የሚያጠቃውና እንደ ኢትዮጲያ ያሉ ታዳጊ ሀገሮች ላይ የሚበረክተው ይህ የካንሰር አይነት ከሚያጋልጡ ሁኔታወች ውስጥ በጥቂቱ 1. ሂዩማን […]

Health | ጤና

ጨቅላ ህፃንዎን መመገብ ያለማቋረጥ የሚደረግ ሃላፊነት ነዉ | Breastfeeding

አዲስ ከመጣዉ የቤተሰብ አባልዎ ጋር የጠበቀ ግንኙነት ለመመስረት ጥሩ አጋጣሚን የሚፈጥርዎ እደል ነዉ፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን ሰባት ነጥቦች/ምክሮች ጨቅላ ህፃንዎን ለመመገብ ይረዳዎ ይችላል፡፡ 1. የጡት ወተት ወይም የቆርቆሮ ወተት ብቻ መጠቀም፡-  ብዙዉን ጊዜ ለህፃናት እድገት የሚመከረዉና […]

Technology | ቴክኖሎጂ

ናይጄሪያዊቷ የ15 ዓመት ታዳጊ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎችን ቀልብ እየገዛች ነው

ተማሪዋ ቶሚሲን የኮምፒዩተር ሶፍትዌሮችን እና የስልክ መተግበሪያዎችን የመሥራት ጽኑ ፍላጎት አላት። የዛሬ ሶስት ዓመት የጠፉ ልጆችን የሚጠቁም ”ማይ ሎኬተር” የተሰኘ የስልክ መተግበሪያ ፈጠረች። በጉግል ፕለይ ስቶር የሚገኘው ይህ መተግበሪያ መጀመሪያ ከተጫነበት እ.ኤ.አ ከ2016 ጀምሮ ከአንድ […]

Lifestyle | አኗኗር

The Ethiopian Female Globe Trotter Meskerem | ከአንታርክቲካ በስተቀር ስድስቱን አህጉሮች ያዳረሰችው ኢትዮጵያዊት

`ይህንን ቃለ መጠይቅ ለማድረግ እርሷን ማነጋገር ከጀመርንበት የአውሮፓውያኑ ሰኔ፣ አሁን እስካለንበት መስከረም ወር በጀርመን፣ ቦን የተካሄደውን ዓለም አቀፍ የሚዲያ ጉባዔን ታድማለች። በሰሜን አሜሪካ ዳላስ፣ ቴክሳስ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽን ባዘጋጀው የባህል ትዕይንተ-ሕዝብ ላይ ተገኝታለች፤ ዋሽንግተን፣ ቨርጂኒያና […]

Health | ጤና

ማድያት እንዴት ሊታከም ይችላል? | Is Melasma Curable?

ማድያት ብዙ ጊዜ ከሚከሰቱ የቆዳ ላይ ችግሮች ዉስጥ አንዱ ነዉ፡፡ ይህ ችግር በፊት ላይ በቡናማና በግሬይ መካከል ያለ የፊት ላይ ቆዳ ቀለም ለዉጥ የሚያመጣ ሲሆን ብዙ ሰዎች በጉንጫቸዉ፣ በአፍንጫቸዉ፣ በግንባራቸዉ፣ አገጫቸዉና በላይኛዉ ከንፈራቸዉ ከፍ ብሎ […]