እየተገነቡ ካሉ የካንሰር ማዕከላት ውስጥ ሁለቱ በስድስት ወራት ውስጥ ወደ ስራ ይገባሉ

በአምስት ከተሞች በሚገኙ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጆች ውስጥ እየተገነቡ ካሉ አምስት የካንሰር ማዕከላት መካከል ሁለቱ በስድስት ወራት ውስጥ ወደ ስራ እንደሚገቡ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።

በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ግምታዊ ስሌት መሰረት በኢትዮጵያ በየአመቱ 60 ሺህ የሚደርሱ አዲስ የካንሰር ህሙማን ይመዘገባሉ።

ከእነዚህ አዳዲስ ታማሚዎች ውስጥም የጡት ካንሰር 30 በመቶውን ሲይዝ፥ የማህጸን ካንሰር ደግሞ በ13 በመቶ ይከተላል።

የአንጀት እና የተለያዩ የካንሰር ህመም አይነቶች ደግሞ ሶስተኛውን ደረጃ ይይዛሉ።

እየተለወጠ በመጣው የኑሮ ዘይቤ እና ሌሎች ምክንያቶች አዳዲስ የህመሙ ተጠቂዎች እየጨመረ ቢመጣም፥ ህክምናውን ማግኘት ግን እጀግ አዳጋች እየሆነ ነው።

እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ህክምናውን በብቸኝነት የሚሰጠው የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ብቻ ሲሆን፥ በዚህ ምክንያት ከተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች የሚመጡ ታካሚዎች ለከፋ እንግልት ይጋለጣሉ።

ይህም ህመሙ ሊታከም በሚችልበት ደረጃ ላይ እንኳን ቢሆን፥ በሚኖረው የወረፋ ርዝመት የተነሳ ታካሚዎች ህመማቸው ወደ ማይድንበት ደረጃ ሊሸጋገርባቸው እና እስከ ሞትም ሊደርሱ ይችላሉ።

ይህን ዘርፈ ብዙ ችግር ለመቅረፍም በአምስት ከተሞች ማለትም በመቐለ፣ ሃዋሳ፣ ሃረማያ፣ ጅማ እና ጎንደር በሚገኙ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጆች አምስት የካንሰር ማዕከላት ግንባታ እየተካሄደ ነው።

ይህን ተከትሎም ከአስር ወራት በፊት የማዕከላቱ ግንባታ እና ባለሙያዎችን የማዘጋጀቱ ሂደት እየተፋጠነ ስለመሆኑ እና ከአምስቱ ማዕከላትም የጅማ እና ሀረማያ ማዕከላት በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ስራ እንደሚገቡ ተነግሮ ነበር።

ይሁን እንጅ የግንባታቸው ወጪ በዩኒቨርሲቲዎቹ፣ መሳሪያቸው ደግሞ በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እንደሚሟላ ቢነገርም፥  የተባሉት ማዕከላቱ እስከ ዛሬ አልተጠናቀቁም።

የማዕከላቱን በተባለው ጊዜ ያለመጠናቀቅ ችግር መንስኤን ለማወቅ ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር መረጃ ለማግኘት የተደረገው ሙከራም አልተሳካም።

በሌላ በኩል የጅማ እና ሀረማያ የካንሰር ማዕከላት በስድስት ወር ውስጥ ቀሪዎቹ ደግሞ በአንድ አመት ውስጥ ወደ አገልግሎት እንደሚገቡ፥ በሚኒስቴሩ የካንሰር መከላከልና መቆጣጠር  አማካሪ ዶክተር ኩኑዝ አብደላ ተናግረዋል።

የጅማ ዩኒቨርሲቲ ዋና ስራ አስኪያጅ ዶክተር ኢሳያስ ከበደ በበኩላቸው፥ ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ለማዕከሉ የሚሆን መሳሪያ ከስምንት ወር በፊት መረከባቸውን ገልፀዋል።

አሁን ላይም የህንጻው ግንባታ በመጠናቀቁ የመሳሪያዎቹ ተከላ ሂደት በቀጣይ የሚከናወን መሆኑንም ነው የተናገሩት።

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህክምና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሲሳይ ይፍሩ በበኩላቸው፥ ግንባታውን የሚያካሂደው ተቋራጭ የውጭ ምንዛሪ በማጣቱ ምክንያት ለጨረራ ህክምና በሚሆን መልኩ እንዲሰራ በሚል ከጨረራ ባለስልጣን ሌላ ዲዛይን በመምጣቱ ምክንያት ግንባታው መዘግየቱን አስረድተዋል።

ግንባታው በተያዘው ወር ይጠናቀቃል ያሉት ዳይሬክተሩ፥ የመሳሪያ ርክክብ ግን እስካሁን አለመፈጸሙን ጠቅሰዋል።

ምንጭ: ኤፍ ቢ ሲ(FBC)

Advertisement

17 Comments

  1. You actually make it seem so easy with your presentation but I find this matter to be really something that I think I would never
    understand. It seems too complex and extremely broad for me.
    I’m looking forward for your next post, I’ll try to get the hang
    of it!

  2. What i don’t realize is if truth be told how you’re now not actually much
    more smartly-preferred than you might be now. You are very intelligent.
    You know therefore significantly in relation to this matter, produced me for my part
    imagine it from numerous numerous angles. Its like men and women don’t seem to be involved unless it’s something
    to do with Lady gaga! Your individual stuffs outstanding.
    At all times care for it up! adreamoftrains best
    website hosting

  3. Heya i am for the first time here. I came across this board and I to find It truly useful & it helped me out much.

    I’m hoping to provide something again and aid
    others like you helped me.

  4. Undeniably believe that which you said. Your favorite justification appeared to be on the net the simplest
    thing to be aware of. I say to you, I certainly get annoyed while people consider worries
    that they plainly do not know about. You managed to hit the
    nail upon the top and defined out the whole thing without having side-effects , people can take a signal.
    Will likely be back to get more. Thanks cheap flights y2yxvvfw

  5. Heya i am for the first time here. I found
    this board and I in finding It truly useful &
    it helped me out a lot. I hope to present something again and aid others like you helped me.
    31muvXS cheap flights

  6. you are really a good webmaster. The web site loading pace is amazing.

    It kind of feels that you are doing any distinctive trick.
    Also, The contents are masterpiece. you’ve done a excellent job on this subject!

  7. I truly love your site.. Great colors & theme. Did you build this amazing site yourself?
    Please reply back as I’m wanting to create my very
    own site and would like to find out where you got this from or exactly what the
    theme is called. Kudos!

  8. I am really enjoying the theme/design of your weblog. Do you ever run into any web browser compatibility problems?
    A few of my blog visitors have complained about my website not
    working correctly in Explorer but looks great in Safari. Do you
    have any tips to help fix this issue?

Comments are closed.