የላሊበላ ቤተ ጎልጎታ ሚካኤል ከ700 ሺህ ዶላር በላይ ወጪ ጥገና ተደርጎለት ተመረቀ

በኮሰን ብርሀኑ

ከላሊበላ 11ዱ ፍልፍል አብያተ ክርስትያናት ውስጥ አንዱ የሆነው የቤተ ጎልጎታ ሚካኤል ከአሜሪካ አምባሳደር ፈንድ እና ከአለም ሞኑመንት ፈንድ በተገኘ ከ700 ሺህ ዶላር በላይ በሆነ ወጪ ጥገና ተደርጎለት ተመረቀ።

በቤተ ጎልጎታ ሚካኤል ውስጥ የታዩ የመሰንጠቅ፣ የጣራ ማፍሰስ እና ሰው ሰራሽም እና ተፈጥሮአዊ ችግሮችን ለመከላከል እና ቅርሶቹን ለማቆየት በሚደረገው ጥረትም ውጤታማ እና የራስ አቅምን ያጎለበተ እንደነበር ኢቲቪ ያነጋገራቸው የዘርፉ ባለሙያዎች እና የቤተ ክህነቱ ካህናት ገልፀዋል።

በቀጣይም የተሰራውን የቅርስ ጥገና እና እንክብካቤ ስራ በመከታተል ቅርሶች ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ቀድሞ መከላከል እንዲቻልም ልዩ ትኩረት የሚሻ ጉዳይ እንደሆነም በምርቃት ስነ-ስርአት ወቅት ተጠቁሟል።

በጥቅምት 2009 ዓ.ም የተጀመረው የጥገና ፕሮጀክቱ ከዚህ በፊት በቤተ ገብርኤል-ሩፋኤል እና ቤተ ጎልጎታ-ሚካኤል ቤተክርስትያናት የተገኙ ተሞክሮዎችን መሰረት በማድረግ የተሰራ ነው፡፡

በቀጣይም በመጠለያ ስር በሚገኙ ቤተክርስትያናት ላይ ጥገና በማድረግ ተከልሎ የሚገኙትን ጊዜያዊ የብረት መጠለያዎችን ማንሳት የሚያስችል ፕሮጀክት ለመጀመር በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ቅርስ ጥናት እና ጥበቃ ገልጿል።

ምንጭ: Ethiopian Broadcasting Corporation

 

Advertisement

11 Comments

 1. I will immediately grasp your rss as I can’t in finding your e-mail subscription hyperlink or newsletter service.
  Do you’ve any? Kindly allow me realize so that I may just subscribe.
  Thanks.

 2. This is really interesting, You are a very skilled blogger.

  I’ve joined your feed and look forward to seeking more of your
  magnificent post. Also, I have shared your site in my social networks!

 3. Hey there! I realize this is kind of off-topic but I had to ask.

  Does operating a well-established website like yours require a lot of work?
  I am brand new to running a blog however I do write
  in my journal everyday. I’d like to start a blog
  so I will be able to share my personal experience
  and views online. Please let me know if you have any kind of recommendations or tips for brand new
  aspiring blog owners. Thankyou! 32hvAj4 cheap flights

 4. I must thank you for the efforts you have put in penning this blog.

  I am hoping to view the same high-grade content from you in the future as well.
  In fact, your creative writing abilities has inspired me to get
  my own website now 😉

Comments are closed.