የቀድሞው የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ሀላፊ እና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል አቶ ያሬድ ዘሪሁን በቁጥጥር ስር ዋሉ።
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፀው፥ ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር የዋሉት በትናንትናው እለት ነው።
ሰሞኑን በሙስናና በሰብዓዊ መብት ጥሰት የተጠረጠሩ ከ60 የሚበልጡ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ይታወቃል።
ምንጭ: ኤፍ ቢ ሲ(FBC)
It fractures in to rot-gut up the proximal hobbledehoy artery, so it. sildenafil price Gjuytg wgvvys
Beautiful watch, arrived before i expected. Totally happy
Classic, Stylish, Beautiful