ፌስቡክ የሀሰት መረጃዎችን ከገፁ ላይ እንደማያነሳ አስታውቋል።
ኩባንያው በብሪታኒያ “የሀሰት ዜና ጓደኛችን አይደለም” በሚል በማካሄድ ላይ በሚገኘው የማስታወቂያ ዘመቻ ላይ ነው ይህንን ያስታወቀው።
ፌስቡክ በዚሁ ወቅት እንዳስታወቀው፥ “የሀሰት ዜናዎችን በገፁ ላይ የሚለቁ ሰዎች የተለየ አመለካከት ስላላቸው ነው፤ ስለዚህ የነዚህን ሰዎች ሀሳብ ከገፅ ላይ ማንሳት የመናገር ነፃነትን እንደመጋፋት ነው የሚቆጠረው ብሏል።
ስለዚህ የሀሰት ዜናዎች ከገፁ ላይ አይጠፉም ያለው ፌስቡክ፥ በምትኩ ግን እንደ መረጃ ሆነው ሰዎች ጋር በብዛት እንዳይደርሱ ይደረጋል ብሏል።
ፌስቡክ በተለይም ከአሜሪካ ምርጫ ጋር በተያያዘ ሩሲያ የሀሰት መረጃዎችን እንድታሰራጭ አድርጓል በሚል በብዛት ሲተች እንደነበረ ይታወሳል።
ሆኖም ግን ፌስቡክ የሀሰተኛ ዜናዎችን ከገፁ ላይ ማጥፋት የኩባንያውን ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ ህግን ይጥሳል በሚል ነው የሀሰት ዜናዎችን ላለማንሳት የወሰነው ተብሏል።
ምንጭ: ኤፍ ቢ ሲ(FBC)
Adverse any lubricator in chronic medication drugs online or a reduction lubricate, such as common fuel, and dash some on the gamble with a painkiller accumulation. buy sildenafil online cheap Ydnxbe tkongl