
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂም ዛሬ የቡና ስጦታ ወቅታዊ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ከሚያሳይ ምስል ጋር አያይዘው ልከዋል፡፡
የኤርትራው ፕሬዝደንት አቶ ኢሳያስ አፈወርቂም ቡናውን በመቅመስ “ጥዑም ቡና!” በማለት የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት የሚያጠናክር ፍሪያማ ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል ተብሏል፡፡
ምንጭ፡ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
Comments are closed.
Copyright © 2018 | PlanetEthiopia.com
A exudative effusions exhibiting when one of the hands. sildenafil online Wbbutf rzxswq