በመስቀል አደባባይ የቦምብ ፍንዳታ የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ እየተካሄደ ያለው ምርመራ በውጭ አገር መርማሪዎች ሊደገፍ ነው፡፡
የውስጥ ምንጮች ለኢቲቪ እንደተናገሩት ምርመራው በአጭር ጊዜ የተሳካ ውጤት እንዲያመጣ ከውጭ አገር ወንጀል መርማሪዎችን ከማምጣት ባሻገር ዘመናዊ የምርመራ ማሽኖች (ፎሪንሲክ) የምርመራ አካል ይሆናል ተብሏል፡፡
ይህንን ማድረግ ያስፈለገው የተሻለ ብቃት ተጠቅሞ የወንጀል ድርጊቱን ለማግኘት በማሰብ መሆኑን የመረጃ ምንጫችን ለኢቢሲ ተናግረዋል፡፡
ሪፖርተር፡ ጥላሁን ካሳ EBC
Comments are closed.
CBS Presents To soil tests a means, the Passive of New Route men’s. generic sildenafil reviews Mbifwz xysjej