የ 46 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ ታክሲ ሹፌር አቶ *አ: የ 25 ዓመት ሌዝቢያን ተሳፋሪይቸውን አግባብ የሌለው ጥያቄ በመጠየቃቸው $300 የአውስትራሊያ ዶላር ተቀጡ!
ጎልማሳው: ታክሲ አሽከርካሪ: ተሳፋሪዋን ይዘው ጎዳና ላይ በማሽከርከር ላይ እንዳሉ: ዝምታ በመብዛቱ ጨዋታ ለመጀመር: ሲሉ ልጅቷን አግብተሻል ወይ ብለው በመጠየቅ ወሬ ይጀምራሉ: ልጅቷም ሌዝብያን መሆኗን ለሰውየው ስትነግራቸው: የ46 ዓመቱ ታክሲ ነጅም ኢትዮጵያ ሃገራቸው እንዲህ አይነት ተግባር ተቀባይነት እንደሌለው ይነግሯትና: ቀጠል አርገው ከሴት ጓደሽ ጋር እንዴት ነው ወሲብ ይምትፈጽሙት ብለው የ25 ዓመት ተሳፋሪያቸውን ይጠይቋታል: ልጅትዋም በጥያቄው በመበሳጨት ታክሲው ውስጥ መጮህ ትጀምራለች: “ስለወሲብ ሕይወቴ የመጠየቅ መብት የለህም” ብላቸው በኋላም ትከሳቸዋልች:: ጉዳዩም ፍርድ ቤት ድረስ ደርሶ: የ 46 ዓመቱ ጎልማሳ $300 የአውስትራሊያ ዶላር ቅጣታቸውን በመክፈል ከከባድ ፍርድ ለማምለጥ ችለዋል::
*የግለሰቡን ክብርና ስም ለመጠበቅ ስንል ስማቸውን ቀይረናዋል
ምንጭ: ዴይሊ ሜይል
ትርጉም: Planet Ethiopia com Team
Well yelmawek tefat yametal…a good lesson 4 him
And She Is Confounded Through and Can’t Anovulation,” 13. sildenafil for sale Jttcdp zqqtbm