ናሳ ከ6 ነጥብ 2 ቢሊየን ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ፎቶ ማንሳት መቻሉን ገለፀ

                         

ናሳ ከምድራችን በ6 ነጥብ 2 ቢሊየን ኪሎሜትር ርቀት ላይ የሚገኝን አካል ፎቶ ማንሳቱን አስታወቀ።
ይህም ከዚህ ቀደም ከተነሳው በስልሳ ሚሊየን ኪሎ ሜትር በመላቅ አዲስ ሪከርድ ሆኖ መመዝገቡን ነው ያመለከተው።
ድርጅቱ ሐሙስ የለቀቀውንም ተከትሎ ካሜራው በምድራችን ላይ ከሚገኙት ሁሉ የላቀ መሆኑን ገልጿል።
ፎቶው የተነሳው በታህሳስ ወር ላይ እንደነበረ ተነግሯል።
ፎቶ ተነሳ የተባለው አካል እጅብ ያሉ “ዊሺንግ ዌል’’ በመባል የሚጠሩ ከዋክብት መሆናቸውን ናሳ አስታውቋል።

 

ምንጭ:- ኤፍ ቢ ሲ(FBC)

 

 

Advertisement