አሜሪካ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰችውባለፈው ሳምንት ሰሜን ኮሪያ የትኛውንም የአለም ክፍል መምታት የሚችል የሚሳኤል ሙከራ ማድረጓን ተከትሎ ነው፡፡
አሜሪካና ደቡብ ኮሪያ በአከባቢው ወታደራዊ እንቅስቃሴ ከማድረግ እንዲቆጠቡም ቻይናና ሩሲያ አሳስበው ነበር።
ቢሆንም ግን አሜሪካ ለማሳሰቢያው ትኩረት የሰጠች አትመስልም፡፡
የፀረ-ሚሳኤል ሙከራው አሜሪካ እንደማስጠንቀቂያ ወሰደዋለች የተባለው፡
ምንጭ፡ቢቢሲ