ድንቃድንቅ ከእንስሳት አለም– አብዛኛዉ lip stick ከአሳ ቆዳ እንደሚሰራ ያውቃሉ***ሌሎች ለማመን የሚከብዱ ተፈጥሮዎች

የቀጭኔ ምላስ 2 ጫማ ያህል ርዝመት

– አዞ በሚመገብበት ወቅት ያለቅሳል።

– ግመል የሐሞት ከረጢት የላትም።

– አቦ ሸማኔ በፍጥነቱ ተወዳዳሪ የሌ እንስሳ ነው።

– ጉማሬ የደስደስ ስሜት ሲሰማው ቀይ ላብ ያመነጫል። – ታይላንድ ውስጥ የሚወለዱ ድመቶች ሁሉ ነጭ ናቸው።

– ሰማያዊ አሳ ነባሪ /ዌል/ በቀን 30 ኩንታል ወይም 3000 ኪ.ግ ምግብ መብላት ይችላል። በሌላ በኩል ያለ ምግብ ለስድስት ወር መቆየት ይችላል

-አዕዋፋት ምግባቸዉን ለመዋጥ የመሬት ስበት ያስፈልጋቸዋል።

-አዞ ዉሀ ዉስጥ ጠልቆ ለመዋኘት ለግዚዉ ድንጋይ ይዉጣል።

-የእባብ ሆድ ዉስጥ የሚገኝ አሲድ አጥንትን ሰባብሮ መፍጨት ይችላል።ነገር ግን ፀጉር መፍጨት አይችልም።

– አብዛኛዉ lip stick ከአሳ ቆዳ ይሰራል።

-32 ጡንቻዎች በድመት ጅሮ ዉስጥ ይገኛል።

-ድመት 100 የተለያዩ ድምፇችች ማሰማት ትችላለች።

-የግመል ወተት አይረጋም።

-የእንቁራሪቶች ቡድን ሰራዊት ወይም Army በመባል ይታወቃሉ።

-አይኗ ሰማያዊ ያልሆነች ድመት አትሰማም።

-አይጥና ቀጭኔ ከግመል ይልቅ ያለ ዉሃ መቃየት ይችላሉ።

-አዞ ምላሱን ወደ ዉጪ ማዉጣት አይችልም።

-ጉንዳን ከእንቅልፍ ሲነሳ እንደ ሰዉ ይንጠራራል።

-በአለማችን የጫጩት ብዛት ከሰዉ ይበልጣል።

-በአለማችን ከእባብ ይልቅ በንብ ተነድፎ ሚሞት ሰዉ ያመዝናል።

-70 ሚልየን በጌች በኒዉዝላልድ ከ4 ሚልየን ሰዏች ጋር ይኖራሉ።

-የፈረስ አጥንት ብዛት ከሰዉ በ18 ይበልጣል።

-የአዞ ቆዳ ቀለም አልባ ነዉ።

-ሴት ጉማሬ ስትወልድ ዉሃ በመጥለቅ ነዉ።

-በናይል ወንዝ ዳርቻ በአመት ወደ 1ሺ የሚጠጋ ሰዉ በዞ ይበላል።

-ቀጭኔ መዋኘት አይችልም።

 

Advertisement