ዳግም በኮሪያ ልሳነ ምድር ውጥረት ነገሰ
ሰሜን ኮሪያ የትኛውንም የአለም ክፍል መምታት የሚችል የሚሳኤል ሙከራ አድርጋለች፡፡
ቻይናና ሩሲያ ድርጊቱን ተቃውመዋል።
የሰሜን ኮሪያ ብሄራዊ የቴሌቪዥን ጣብያ እንዳስታወቀው Hwasong-14 intercontinental ballistic missile (ICBM) የተባለው ሚሳኤል በርካታ ኪሎሜትሮችን የመምዘግዘግ አቅም አለው፡፡
the projectile had reached an altitude of 2,802km (1,731 miles) and flew 933km for 39 minutes before hitting a target in the sea.
ሰሜን ኮሪያ ሙከራውን ስታደርግ የቻይናው ፕሬዚደንት ሺ ጂ ፒንግ በሩሲያ ጉብኝት ለይ ነበሩ።
አሜሪካና ደቡብ ኮሪያ በአከባቢው ወታደራዊ እንቅስቃሴ ከማድረግ እንዲቆጠቡም ሁለቱ ሃገራት አሳስበዋል።
በተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት ዛሬ በጉዳዩ ላይ ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ምንጭ – BBC