ኢትዮጵያ 120 የሱማልያ እስረኞችን ልትለቅ ነው – Ethiopia To Set Free 120 Somali Prisoners

                                                    

ይለቀቃሉ ተብሎ ከሚጠበቁት እስረኞች መካከል አንድ ጋዜጠኛ ይገኝበታል

የሱማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃሳን አል ካሃሪ በቲውተር ገጻቸው የኢትዮጵያ መንግስት እስረኞቹን ለመልቀቅ መወሰኑን አስታውቀዋል፡፡

“We have succeeded to reach an agreement with the Ethiopian government to release and hand over to the Somali government 120 prisoners,” the premier said on his @SomaliPM Twitter handle.

ጋዜጠኛውን ጨምሮ አብዛኞቹ የሚለቀቁት እስረኞች በሽብር ወንጀል ተሳትፈዋል በሚል በርካታ አመታት የተፈረደባቸው ናቸው፡፡

እስርኞቹ ከእስር እንደተፈቱ ወደ ሞቃዲሾ እንደሚያመሩ ታውቋል፡፡

የተወሰኑትም የእስር ግዚያቸውን በዛው በሶማሊያ ይጨርሳሉ ነው የተባለው፡፡

ምንጭ-The eastafrican

Advertisement