ስሙ ይፋ ያልተደረገው ግለስብ መኪና ውስጥ አስቀምጦት በነበረው ሹጉጥ ላይ ሳያውቅ በመቀመጡ ብልቱን መቶታል ነው የተባለው፡፡
ግለሰቡ አደጋው እንደደረሰበት ወደ ፍቅረኛው መኖሪያ ቤት በመሮጡ አፋጣኝ የክምና እርዳታ እንዲያገኝ አድረጎታል ነው ያለው የአከባቢው ፖሊስ፡፡
አሁን ላይ በሆስፒታል የሰርጀሪ ህክምና እየተደረገለት ነው፡፡
የ38 እድሜ ባለቤት የሆነው ግለሰቡ ቀደም ሲል የአደንዛዥ እጽ ተጠቃሚ ሳይሆን እናዳልቀረ ፖሊሶች ጠርጥረዋል፡፡
ከዚህ በተጨማሪ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት ክስ ሊቀርብበት ይችላል፡
ምንጭ: ABC news