ለአፍሪካ ኅብረት የተበረከቱት 300 ከብቶች አንድ ሚሊዮን ዶላር ያወጣሉ-
Cows are a prized asset in rural parts of Africa
ግዙፎቹ የዜና ማሰራጫዎች የፕሬዝደንቱን ተግባር እየኮነኑ ነው
የሃገሪቱ የውጪ ጉዳይ ሚኒሰተር እንደገለጠው ከብቶቹ በሃገሪቱ የምሬት ለማት ፕሮግራም ተጠቃሚ
በሆኑ ፈቃደኛ ገብሬዎች የተለገሱ ናችው ብሏል።
የሙጋቤ ለገሳ ሀብርቱን ከምእራባውያን የበጀት ድጎማ ለማላቀቅ የሚደረገውን እንቅስቃሴ ለማፋጠን እንደሆነ ነው
በሙጋቤ የሚመራው ይሃገሪቱ መንግስት አስታወቀው።
ከአፍሪካ ህብረት አመታዊ በጀት ውስጥ ሰድሳ በመቶ የሚሆነው ከባልጠጋ ሃገራት የሚገኝ ነው።
ባለፈው አመት በዙምባቡዬ አራት ሚሊዮን ሰዎች የአስቸኳይ ግዜ የመግብ እርዳታ ውስጥ መሆናቸውን መዘገቡን ተከትሎ ግዙፎቹ የምእራባውያን የዜና ማሰራጫዎች የፕሬዝደንቱን ተግባር እየኮነኑ ነው።
ምንጭ-ቢቢሲ