Health | ጤና

የሴት ልጅ ግርዛት – Female Circumcision

የሴት ልጅ ግርዛት ነባር ባህላዊ ልምድ ነው። ይህ ሆነ ተብሎ ውጫዊ የሴት ብልት መቁረጥ ወይም መለወጥ ነው። የሴት ልጅ ግርዛት አንዳንድ ጊዜ የሴት ልጅ ብልት መቁረጥ ወይም የሴት ብልት ጉዳት/መተልተል በሚል ይጠራል። የሴት ልጅ ግርዛት በሴቶችና […]

Health | ጤና

ቁርጥማት | Arthritis

“አርትራይተስ” የሚለው ቃል “የበገኑ አንጓዎች” የሚል ትርጉም ካላቸው የግሪክኛ ቃላት የተወሰደ ሲሆን ከ100 ከሚበልጡ የተለያዩ የቁርጥማት በሽታ ዓይነቶች ጋር ተዛማጅነት ያለው ነው።* እነዚህ በሽታዎች አንጓዎችን ብቻ ሳይሆን አንጓዎቹን ደግፈው የሚይዙትን ጡንቻዎች፣ አጥንቶች እንዲሁም አጥንትን ከጡንቻና […]

Health | ጤና

ቆዳችን ስለ ጉበታችን ጤና ይናገራል – The Health Of Our Skin Could Tell us About our Liver Status.

                                                     ጉበት በሰውነታችን ውስጥ ስራ ከሚበዛባቸው ክፍሎች አንዱ ሲሆን ከተመገብናቸውና […]

Health | ጤና

ስለ ጡትዎ ራስዎን ማወቅ መልእክት – Healthy Breasts

የጡት ካንሰር በአፍሪቃውያን-አሜሪካውያን ሴቶች መካከል በብዛት የሚታይ ካንሰር ሆንዋል። በጊዜው መፈተሽና አስፈላጊ የጡት ካንሰር እርዳታ ማግኘት በህይወት የመትረፉ ዕድል ሲያሻሽል ታይቷል። 1. ስጋትዎን ይወቁ ስለ ቤተ-ሰብዎ የጤና ታሪክ ለመረዳት ቤተ-ሰቦችዎን ያነጋግሩ በጡት ካንሰር ስለሚኖርብዎት ስጋት […]

Health | ጤና

ለጤናዎ ­ የቫይታሚን ሲ ተፈጥሯዊ ምንጮች – Natural Sources For Vitamin “c” to Keep out Body Healthy.

                                              ከፍተኛ ልምድ ባላቸው የህክምና ባለሙያዎች በማማከር ጤናዎን በቤትዎ ይጠብቁ ይንከባከቡ ከበሽታ ይከላከሉ፡፡አስኮርቢክ አሲድ […]

Health | ጤና

ከአምስት ሰዓት ያነሰ የእንቅልፍ ጊዜ ያላቸው ወንዶች 55 በመቶ በፕሮስቴት ካንሰር የመያዝ እድል አላቸው – Men Have a 55 Percent Higher Chance of Developing Prostate Cancer If They Have Less Than Five Hours of Sleep

                                                       የአሜሪካ የካንሰር ሶሳይቲ ባጠናው ጥናት በቀን ውስት ከሶስት […]

Lifestyle | አኗኗር

ሰዎች ሳያስቡት በአቅራቢያቸው ያሉ ሰዎችን ባህሪ እንደሚላበሱ አንድ ጥናት አመለከተ – Research Showed That Unknowingly People Could Adopt People’s Behavior Nearby.

                                               የፈረንሳይ ዓለም አቀፋዊ የጤና እና የህክምና ምርምር ኢንስቶትዩት ተመራማሪዎች የሰዎች የባህሪ ወይም […]

Health | ጤና

የጉበት መመረዝ 5 መነሻዎች – Causes for Liver Poisoning

                                       (በዳንኤል አማረ ኢትዮጤና)ጉበትዎን ሊጎዱ ስለሚችሉ ነገሮች ግንዛቤዎትን በመጨመር ጉበትዎን ከሚጎዱ ነገሮች አስቀድመው እንዲከላከሉ የዶክተር አለ! 8809 […]