እነሆ ቢራ አልጠጣም ብላችሁ ለምታካብዱ ዜጎች …..

 

 

 

ዋሊያ ቢራም የኢትዮጲያዊነት ምልክት ነኝና ተጎንጩኝ ብሎ ሀሪፍ ማስታወቂያ አውጥቶዋል፡፡

በቅርቡ የሙዚቃ አልበም ፖስተሮቻችን ብቻ ሳይሆኑ ፓስፖርቶቻችንና የቀበሌ መታወቂያዎቻችን የቢራ ስፖንሰርሺፕ ታፔላ ይለጠፍላቸዋል፡፡እንዲህ ነው ከተመታን አይቀር !!
ሀበሻና ዋሊያ ቢራ ….እናታችሁ ነኝና እናንት የፋብሪካ ጠላዎች!!!!!!
የማትጠጡ በአሪፎቹ የቢራ ማስታወቂያዎች ተዝናኑ፡፡(ከደባሪ ፊልማችን የቢራ ማስታወቂያችን ይሻላል ብዬ ነው፡፡ አሁን ስለተናደድኩ ትንሽ ልቀምቅም!!!!

ከቤተልሄም ኒቆዲሞስ

Advertisement